top of page
የትምህርት ቤት ማዕድ ቅጽ
ብቁ መሆኖትን እዚህ ይመልከቱ
ነፃ ትምህርት ቤት ምግብ ብቁነት የሚወሰነው በቤተሰብዎ ብዛት እና በቤትዎ ገቢ መጠን ላይ ተመስርቶ ነው
በነፃ ትምህርት ቤት ለመመገብ ብቁ ለመሆን የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች መሆን አያስፈለጓችሁም ። ነፃ የትምህርት ቤት የምግብ ማመልከቻ የኢሚግሬሽን አቋምን አይጠይቅም እናም ብቃቱን ለማሟላት የማኅበራዊ ዋስትና ቁጥር ማግኘት አያስፈልገዎትም። በነፃ የትምህርት ቤት ምግብ ፕሮግራም ላይ የኢሚግሬሽን እገዳ የለም
bottom of page